ለኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር አባላት፣ ተባባሪ አባላት እና የሕግ ባለሙያዎች በሙሉ!

Dec 08 2015

 

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር ከዚህ በታች በተመለከተው ርዕስ ላይ የግማሽ ቀን የልምድ ልውውጥ መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም የማኅበሩ አባላት፣ ተባባሪ አባላት እና የሕግ ባለሙያዎች በመድረኩ ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል፡፡

ርዕስ፡- “የሕግ ነክ ጽሑፎች መጣጥፍ፣ መጽሐፍ፣ ጡመራ ልምድ ልውውጥ መድረክ

ጽሑፍ አቅራቢዎች፡-

1.     አቶ አበበ አሳመረ /የማኅበሩ ም/ፕሬዚዳንት፣ የሕግ አማካሪና ጠበቃ/

2.     አቶ ፋሲል ታደሰ /የሕግ አማካሪና ጠበቃ እንዲሁም በአ.አ.ዩ. የሕግና ሥነ-መንግሥት ኮሌጅ የከፊል ጊዜ መምህር/

3.     ወ/ሮ ማርታ በለጠ /በአ.አ.ዩ. የሕግና የሀገር አስተዳደር ኮሌጅ ተባባሪ ፕሮፌሰር/

4.     አቶ ሚካኤል ተሾመ /የሕግ አማካሪ፣ ጠበቃና የአቢሲኒያ ሎው ጦማሪ/

አወያይ፡- አቶ ታምራት ኪዳነማርያም /የማኅበሩ ፕሬዚዳንት፣ የሕግ አማካሪና ጠበቃ/

የስብሰባ ቀን፡- ኅዳር 29 ቀን 2008 ..

የስብሰባ ሰዓት፡- ከጠዋቱ 230 እስከ 630

የስብሰባ ቦታ፡- ዋቢ ሸበሌ ሆቴል

በስብሰባው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ አባላት፣ ተባባሪ አባላት እና የሕግ ባለሙያዎች በስልክ ቁጥር 0115-53-01-22 ወይም በኢሜል This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ተመዝገቡ፡፡

የማኅበሩ /ቤት

Read 42406 times Last modified on Dec 08 2015
Abyssinia Law | Making Law Accessible!

Abyssinia Law is  a legal resource portal providing open access to primary and secondary legal materials for Ethiopia, such as laws, court decisions, articles, contact guidance and Lawyers Directory - with texts supplemented by online videos, a discussion forum and user blog. The service gives free access to Federal and State consolidated laws of Ethiopia (with status information whether the law is amended, repealed or effective)