General - ልዩ ልዩ (25)

ጎሮ ሰፈራ አካባቢ ለወትሮው በሚታጠፍበት ቦታ ላይ ሲደርስ ከፊት ለፊቱ ያሉ ተሽከርካሪዎች ሲፈተሹ ያያል፡፡ ስለዚህ ትራፊክ ፖሊሶቹ የሦስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ጨምሮ ስለመሟላታቸው ለሚቀርቡላቸው ጥያቄ አሽከርካሪዎች ሲመልሱ ተራው ደርሶት በሒደቱ ውስጥ ለማለፍ መጠባበቅ ጀመረ፡፡ መጠባበቁ ከምክንያታዊ ጊዜ ሲያልፍ ወጣቱ ትራፊክ ፖሊሶቹ እንዲያስተናግዱት መጣራት ጀመረ፡፡ ሰሚ አጥቻለሁ ብሎ በማሰቡ ታጥፎ ለመንቀሳቀስ መንገድ ጀመረ፡፡ ድንገት ግን ‹‹ነውር አይደለም እንዴ?›› የሚል ጥያቄ ድምፁን ከፍ አድርጎ ከኋላ ከሚከተል የትራፊክ ፖሊስ ሰማ፡፡ ወጣቱም ተሽከርካሪውን ካቆመ በኋላ ‹‹ነውሬ ምንድን ነው?›› ሲል አጠገቡ የቆመውን ትራፊክ ፖሊስ ጠየቀው፡፡ ለጥያቄው ምላሽ መስጠቱን ወደ ጎን በማድረግ…
አብዛኛዎቻችን በልዩ ልዩ መሥሪያ ቤቶች ተቀጥረን የምንሠራ የሕግ ባለሙያዎች በተቀጠርንበት መሥሪያ ቤት ልክ የሕግ ሙያችንን እንወስነዋለን፡፡ የሕግ ባለሙያዎች ስል ዓቃቤ ሕጎች፣ ነገረ ፈጆች፣ ዳኞች፣ የሕግ አማካሪዎች እና መስል የሕግ ሙያን የሚሠሩ ባለሙያዎችን ማለቴ ነው፡፡ በተቀጠርንበት የሥራ ዘርፍ ልምድና ዕውቀት ማሳደግና ማዳበር ይበል የሚያሰኝ ተግባር ቢሆንም በሌሎች የሕግ ዘርፎች መጠነኛ እውቀት እንዲኖረን ማንበብ ሁለገብ ዕውቀት እንዲኖረንና ምሉዕ እንድንሆን የሚያደርገን ይመስለኛል፡፡ ለምሳሌ አንድ ዓቃቤ ሕግ ስለወንጀል እና ስለወንጀለኛ ሕግ ሥነ ሥርዓት ብቻ ቢያውቅ ራሱን ሙሉ የሕግ ባለሙያ ብሎ ለመጥራት የሚያስቸግረው ይመስለኛል፡፡ በተመሳሳይ ይህ ውስንነት በጠበቆች ላይም ሲስተዋል…
ብዙውን ጊዜ በፍትሐብሔር ጉዳዮች ላይ ክስ ያቀረበ ከሳሽ እና መልስ የሚሰጥ ተከሳሽ በክሳቸውና በመልሳቸው እንዲሁም በክርክራቸው ላይ ወጪና ኪሳራ የማቅረብ መብት ይጠበቅልኝ፣ ፍርድ ቤቱ ወጪና ኪሳራ በቁርጥ እንዲከፈለኝ ይዘዝልኝ ሲሉ፤ ፍርድ ቤቶች በበኩላቸው እንደጉዳዩ ዓይነትና ሁኔታ ወጪና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻሉ ወይም በክርክሩ የተረታው ወገን ለረታው ወገን እንዲከፍል በሚል ትዕዛዝ ሲሰጡ መመልከቱ የተለመደ ነው፡፡ ለመሆኑ ወጪና ኪሳራ ምንድን ነው? የወጪና ኪሳራ ዓላማውስ ምንድን ነው? ወጪና ኪሳራ ሊታሰብ የሚገባው በምን ዓይነት ሁኔታ ነው? ሕጉ ከወጪና ኪሳራ አንፃር ለፍርድ ቤቶች የሰጠው ሥልጣን ምንድን ነው? ወጪና ኪሳራን…
1. የሕግ ዕውቀት ሥራንና ባለሙያን ማገናኘት (Specialization) እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ለሕክምና ሐኪም፣ ለሕንጻና ግንባታ መሐንዲስ እንደሚያስፈልግ ለዳኝነትም የሕግ ባለሙያ ያስፈልጋል፡፡ የሚሰየመው ችሎት ከሚካሔደው ሙግት ወይም ክርክር ጋር የተገናኘ ሰፊ ዕውቀትና ልምድ ያለውና ስለጉዳዩ ማብራሪያ እና አስተያየት መስጠት የሚችል መሆን አለበት፡፡    2. የዳኝነት ነፃነት የዳኝነት ነፃነት ለትክክለኛ ፍትሕ አሰጣጥ የማዕዘን ራስ መሆኑ በተግባር የተረጋገጠ ጉዳይ ነው፡፡ መሠረታዊ ተልዕኮውም በፍርድ ሥራ ወይም በውሳኔ አሰጣጥ ላይ ጥላቻና ፍራቻ፣ ስሜትና ግፊት ቦታ እንዳይኖራቸው ማድረግ ነው፡፡ ይህም ዳኛው ሕጉን ዐይቶ ክርክሩን ስምቶ በሕጉ መሠረት ውሳኔ እንዲሰጥ ለማስቻል ነው፡፡ ዳኛው…
Whether you have just published your first article or you've already published dozens of scholarly works, sharing your research is an essential part of scholarly communication. We Lawyers (as a law student or practitioner) worked hard researching and writing our latest article and our Graduation Thesis. We have valid findings that deserve to be made known and will help others. Abyssinia Law Research is a digital collection of open access scholarly research publications from different Universities. Abyssinia Law collects, preserves and makes freely available publications…
The Oromo Gada system is a system of generational classes that succeed each other every eight years in assuming political, military, judicial, legislative and ritual responsibilities. Each one of the eight active generation classes--beyond the three grades--has its own internal leadership and its own assembly, but the leaders of the classes become the leaders of the nation as a whole when their class comes to power in the middle of the life course at a stage of life called "Gada" among the Borana. The class…
በኢትዮ - ኤርትራ ጦርነት ምክንያት ከሀገር እንዲወጡ ተደርገው የነበሩ ኤርትራውያን በኢትዮጵያ ውስጥ ያላቸውን ንብረት ማግኘትና ማልማት እንዲችሉ ለማድረግ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መመሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ግንቦት 7 ቀን 2001 ዓ.ም ባካሔደው 85ኛ መደበኛ ስብሰባ በኢትዮ - ኤርትራ ጦርነት ምክንያት ከሀገር እንዲወጡ ተደርገው የነበሩ ኤርትራውያን በኢትዮጵያ ውስጥ ያላቸውን ንብረት ማግኘትና ማልማት እንዲችሉ ለማድረግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መመሪያ አውጥቷል፡፡ ለአቢሲኒያ ሎው በደረሰን አስተያየትና ጥያቄ መሠረት የምክር ቤቱን መመሪያ ስካን አድርገን አቅርበነዋል፡፡ ዳውንሎድ የሚለውን በመጫን ማውረድ ይችላሉ፡፡ Download the PDF Version
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ /ኢፌዴሪ/ መንግስት፤ በሕገ መንግስቱ የተደነገጉት ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በተሟላ ሁኔታ የሚከበሩበትና የሚረጋገጡበትን ሁኔታ ለመፍጠር ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ሰብዓዊ መብቶችን የበለጠ ለማስከበር እና ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ስልቶችን መንደፍና ተግባራዊ ማድረግ፤ ከመሠረቱ የኢትዮጵያን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ዘላቂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው፡፡ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሐ-ግብርን ማዘጋጀትና ለተግባራዊነቱ መትጋት በአንድ ሀገር ውስጥ ሰብዓዊ መብቶችን በተቀናጀ ሁኔታ በማስከበርና በማረጋገጥ ረገድ ዓይነተኛ ሚና እንደሚጫወት በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተሰጠው ጉዳይ ነው፡፡ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሐ-ግብር የማዘጋጀቱ ጉዳይ እ.ኤ.አ በ1993 ዓ.ም በተካሄደው በ2ኛው የቪየና የዓለም የሰብዓዊ መብት…
Abyssinia Laws’ funders and the legal services they make possible! We want generous funders, both public and private, to support Abyssinia Law work. Unlike most free legal aid programs, we still cover most of our funding from our own pocket. However, we are proud that our support from foundations, government and educational institutions has grown in recent years. Our partners provide essential support, expertise & outreach. If you are passionate about legal information and tackling challenges of access to justice and would like to work…
ABOUT ABYSSINIA LAW JOURNAL The Abyssinia Law Journal (ALJ) is a platform for the scholarly analysis of Ethiopian Law and interdisciplinary research on the law. It provides a forum for scholars and practitioners, from Ethiopia and elsewhere, to reflect on issues that are internationally significant and locally relevant. The Law Journal aims to be essential reading for those inside and outside Ethiopia who wish to keep abreast of the development of the Ethiopian legal order and its relationship to legal issues internationally.  We remain committed…
የአጠቃቀም ፖሊሲ አቢሲኒያ ሎው በኢትዮጵያ ውስጥ በሕግ ሥራ ላይ ያሉትን ሰዎች እና ፍትሕ ተቋማት ሥራቸውን ቀልጣፋ ለማድረግ ጠቃሚ የሆኑ የሕግ ጽሑፎችን፣ የሕግ ሰነዶችን፣ የሰበር ውሳኔዎችን፣ የፌዴራልና የክልል ሕጎችንና የሕጉቹን መጽናት፣ መሻሻል ወይም መሻር፣ የሕጎች ማብራሪያዎችን፣ የሕጎች ሐተታ ዘምክንያትን፣ ኦዲዮ ሕጎችን፣ የሕግ ፎርሞችን፣ ጥናታዊ ጽሑፎችን፣ የሕግ ጡመራዎችን፣ የሕግ ሥራ ማስታወቂያዎችን፣ የጠበቆችን ዝርዝር፣ እና መሰል ተያያዥ የሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን በድረገጽ ያቀርባል፡፡ በዚሁ ድረገጽ በተለያዩ ሰዎች የተጻፉ የሕግ ጽሑፎችና ሰነዶች በውስጣቸው ያለውን መረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ የጽሑፎቹ ወይም የሰነዶቹ አቅራቢዎች ኃላፊነት ነው፡፡ በመሆኑም በጸሐፊዎቹ ተጽፈው ይሁን ተተርጉመው አልያም በማንኛውም…
Abyssinia Law is an online free-access resource for Ethiopian legal information. Abyssinia Law is administered and maintained by Liku Worku Law Office and it is not affiliated in any way with any government entity; it is an independent an effort to foster the learning of Law and our legal system. Since access to justice begins with access to information, the laws themselves, as well as the cases, and commentary that explain them, the objectives of Abyssinia Law are to: Provide access to Ethiopian laws with…