Criminal Law Blog (86)

1. መግቢያ ሀገራችን አንደሌሎች ሀገራት ገንዘብ የኢኮኖሚዋ መሠረት ሆኖ የሚያገለግልና ይህንን ውስን የሀገር ሀብት በተገቢው መንገድ ጥቅም ላይ ለማዋል አስፈላጊ የሆኑ የቁጥጥር እርምጃዎችን ለመውሰድ ገንዘብ የሚያዝበትና የሚተዳደርበትን አግባብ በተመለከተ በተለያዩ ሕግጋቶች ደንግጋ እናገኛለን፡፡ ይህንን አላማ ለማሳካት አስተዳደራዊና የወንጀል ተጠያቂነትን እንደማስፈፀሚያ መሳሪያ አድርጋ በተለያዩ የሕግ ማዕቀፎች ውስጥ አካታ እየተገበረች በመሆኑ በቀጥታ ከወንጀል ጋር ያለውን ቁርኝት ጽሑፉ ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡ ጽሑፉ በቅድሚያ አጠቃላይ መንደርደሪያ ሀሳቦችን ለማንሳት የሚሞክር ሲሆን የገንዘብ ትርጉምን፣ የውጭ ምንዛሬ ምንነትንና ሊታዩ የሚገባቸውን የሕግ ማዕቀፎችን መነሻ አድርጎ ያትታል፡፡ በመቀጠልም የኢትዮጵያ እና የውጭ ሀገር ገንዘብን በጥሬ…
አታላይነትና ማጭበርበር፡ ጠቅላላ መግቢያ አታላይነት (ከባዱም ቀላሉም)፣ የማጭበርበር ወንጀል አንድ አካል ሲሆን ማጭበርበር በይዘቱ ሰፊ ነው፡፡ ዓለም ላይ የተለያዩ የማጭበርበር ወንጀሎች ሲፈጸሙ ማየት የእለት ተእለት እንቅስቃሴና የተለመደ ክስተት ነው፡፡ የማጭበርበር ወንጀል በዓይነቱ ብዙ፣ የተለያየ መልክ ያለው፣ ውስብስብ፣ ምስጢራዊ፣ ከባድና ሙያን መሰረት አድርጎ የሚፈጸም ነው። ማጭበርበር ሰፊ ጽንሰ ሀሳብ በመሆኑም ምክንያት ወጥና ሁሉንም የሚያስማማ ትርጉም መስጠት አይቻልም። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በጉዳዩ ላይ ለሚኖረን ግንዛቤ የተሻለ እንዲሆን፣ ማጭበርበርን አስመልከቶ የተሰጡ የተወሰኑ ትርጉሞችን እንመለከታለን። ኦክስፎርድ ኢንግሊሽ ዲክሽነሪ፣ ማጭበርበርን እንደሚከተለው ይተረጉማል። “The using of false representations to obtain an…
“The execution of the laws is more important than the making of them” Thomas Jefferson “የሕጎች አተገባበር ሕጎቹን ከመደንገግ በላይ አጅግ አስፈላጊ ነው” “ይህ ጽሑፍ በሕግ ትምህርት ዘርፍ በተለይም በውል ሕግ ዙሪያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉት ዛሬም በሕግ ሥርዓቱ መሻሻል ላይ አሻራቸውን እያኖሩ ላሉት ለፕሮፌሰር ጥላሁን ተሾመ ትንሽ ምስጋና ትሁንልኝ” ዛሬም ያልተላቀቅነው እርግማን ነው፡፡ ትውልድ ቢቀያየርም፤ መሪ ቢለዋወጥም፤ ዓለም ብትሰለጥንም፤ ዕውቀት ቢገባንም፤---ትላንት ታሪካችን ነበር፡፡ “የኢትዮጵያ ታሪክ” ብለው በልጅ አዕምሮ ያስተማሩንም ይህንኑ ነው….‘የእርስ በእርስ ጦርነት’፡፡ዛሬም ይህ ትውልድም ይህን እርግማን ዕውቀት አድርጎት እርስ በእርሱ እየተገዳደለ የራሱን ታሪክን በመጻፍ…
“Individual rights are the means of subordinating society to moral law” Ayn Rand “የግለሰቦች መብት ማህበረሰብን ለሞራል ህግ ተገዢ የምናደርግበት መሳሪያ ነው” “ይህቺ አጭር ዳሰሳ በሀገራችን የህግ ታሪክ ትምህርት መስክ ከፍተኛ አስተዋጽዎ ላደረጉትና ህያው መታሰቢያ ለገነቡት የማይተኩት አቶ አበራ ጀምበሬ ትንሽ ምስጋና ትሁንልኝ” ወዳጄ! በኪስህ እንደ ልማድም (hobby) እንደ ቅንጦትም በዋሌትህ ወይም በእጅሽ ቦርሳ የያዝሻት 1(አንድ የአሜሪካን ዶላር) እስከ 10(አስር ዓመታት) ሊያሳስርህ እና እስከ ብር 50,000(ሀምሳ ሺ) ሊያስቀጣህ እንደሚችል ብነግርህ ምላሽህ/ሽ ምን ይሆን? ነገሩ ወዲህ ነው የኢትዮጵያ መንግስት ለውጪ ሀገር ኢንቨስተሮች ያቀረበውን ጥሪ ተቀብላ በሆቴል…
ይህንን ርዕሰ ጉዳይ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ የፖለቲካ ተሳትፎ ያላቸው እና በወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው እየታዩ የሚገኙ ዜጎች የፍ/ቤት ውሎ ላይ በተደጋጋሚ "ከመጋረጃ ጀርባ ምስክር" እንዲሰማ ፍ/ቤቱ ፈቃድ ሰጠ የሚሉ እና የመሳሰሉት ዘገባዎች መበራከታቸውን ተከትሎ ከአድማጭ በመጣ ጥያቄ መሰረት በኢትዬ FM 107.8 ላይ አጭር ትንታኔ ሰጥቼበታለው። ይሁን እንጂ ከጉዳዩ ወቅታዊነት አንፃር ሰፋ ብሎ በፅሁፍ መልክ ለአንባቢ ቢደርስ ብዙ ብዥታዎችን ያጠራል ብዬ በማመኔ እነሆ ጀባ ብያለው። መግቢያ በወንጀል ጉዳይ ወደትክክለኛ ፍትህ ለመድረስ ምስክሮች ያላቸው ሚና የማይተካ ነው። አንድ ድርጊት ተፈፅሟል ወይስ አልተፈፀመም የሚለውን ሊያስረዳ የሚችለው ጉዳዩ ሲፈፀም ያየ…
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ.ር) ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የኢትዮጵያን ማኅበረ-ፖለቲካ በአያሌው የነቀነቁ ትላልቅ ኹነቶች ተከስተዋል። ከክልል ባለስልጣናት እና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ግድያ አንስቶ ማንነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች፣ ግጭቶች እና አሁን ደግሞ ጦርነት ተከስተው በዓይነት የበዙ፣ በመጠን የሰፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በሁሉም የሐገሪቱ አካባቢዎች በሚባል ሁኔታ ታይተዋል። እነዚህን የመብት ጥሰቶች በጥቅሉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ናቸው ከማለት ባለፈ፤ በርካቶች ዓለም አቀፍ እና ሐገር አቀፍ ሕጎችን በግርድፉ በማጣቀስ ድርጊቶቹን ብዙ ጊዜ፡- የዘር ማጥፋት ወንጀል (Genocide)፣ አለፍ ሲል፡- በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል (Crime against humanity)፣ አሁን አሁን ደግሞ፡-…
‘Write Your Injuries in Dust and Your Benefits in Marble’ – Benjamin Franklin. Abstract Though it needs statically documented data to conclude so, the practice demonstrates bodily injury crime is one of the mostly and frequently committed crimes. Nonetheless, there is no common worldwide standard to define what constitutes bodily injury crime and to classify bodily injury crime, particularly to grave bodily injury crime and common willful injury crime. Ethiopian criminal code of 2004 covers bodily injury crime in its chapter II of book V…
መግቢያ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የተለያዩ የከፉ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች (Genocide)፣ በሰው ልጆች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች (Crimes against Humanity)፣ የጦር ወንጀሎች (War Crimes) እና የወረራ ወንጀሎች (Crime of aggression)፣ በሰላም ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች (Crime against Peace) እንዲሁም ወታደራዊ ወንጀሎች በተለያዩ ሰዎች አማካኝነት በተለያዩ የሰው ልጆች እና ተቋማት ላይ ሲፈፀሙ እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡ በአሁን ሰዓትም እነዚህ ወንጀሎች ከመሰራት አልቦዘኑም፡፡ የአንድ ሀገር የመከላከያ ሰራዊት አባል ወይም እንደአግባቡ ማንኛውም ሰው ለሚፈፅሙት የወንጀል ተግባር የሚቀርብባቸውን የወንጀል ጉዳዮች የሚመለከቱ ሀገር አቀፍ ወይም አለምዓቀፍ ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች አሉ፡፡ እነዚህ ፍርድ ቤቶች ወታደራዊ…
  Abstract 22 July 1991 to 21 August 1995, and 21 August 1995 to present by Transitional Charter and Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) constitution respectively, Ethiopia adopted federal system and structured the regions along ethnic lines. And Oromia Regional State (ORS) is the most populous and the largest region in Ethiopia. Until 2007, the relationship between prosecutors and police as well as prosecutors’ and police’s institutions over criminal investigation in Ethiopia and in all its regional states has been mainly governed by Ethiopian…
With the emergence and expansion of crimes of a complex and organized nature, the use of the extradition tool has been increasing from time to time. As a result, this tool has got the recognition of the United Nations in the form of a resolution and a subsequent model agreement, which is intended to be used as a minimum standard by all member states of the organization. This research finds out the normative and practical status of the extradition tool as one form of international…
Introduction This commentary analyses two self-contradictory criminal cases decision of Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE)Supreme Court cassation division (hereinafter referred as the division) that have equal legal value on all subordinate courts of Federal as well as Regional States to date. The central issue of these cases was the model of corporate criminal liability in Ethiopian criminal justice system. The first case, cassation criminal case No. 58008, involves Ersade Trading Plc. and Mr. Tsedake Markos (the applicants) v. Federal public prosecutor – now…
4. የማኅበራዊ ሚዲያ አዉታሮች ጥላቻን በመከላከል ረገድ ያላቸው ሚና ምንም እንኳን የማኅበራዊ ሚዲያ አዉታሮች ሰብዓዊ መብቶችን በሚመለከት በቀጥታ አላፊነት ባይኖርባቸውም፤ ምንም ዓይነት ተጠያቂነት የለባቸውም ማለት አይደለም፡፡ በአንጻሩ ሰብዓዊ መብቶችን በሚመለከት የጎንዮሽ የሰብዓዊ መብት ግዴታ (horizontal obligation of human rights) ስላለባቸው፤ ይህንንም በሚመለከት መንግስት የመጠበቅ (duty to protect) እና የመከታተል አላፊነቱን መወጣት ይኖርበታል፡፡ አሁን አሁን ማኅበራዊ ሚዲያ አዉታሮች በበየነመረብ ላይ ባለ ይዘት ላይ አስተዳዳሪ (‘governors of online content’) ሆነዋል፡፡ ነገር ግን እነዚህ የሲሊከን ሸለቆ ግዙፍ ኩባንያዎች (Silicon Valley tech companies ) ለሕግ አይገዙም ማለት አይደለም፡፡…
“The evangelists of hate and division are wreaking havoc in our society using social media.” Prime Minister Abiy Ahmed, Nobel Lecture, 11 December 2019 መግቢያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጥላቻ ንግግር በኢትዮጵያ በዓይነትም በስፋትም እየጨመረ እና እየሰፋ ይገኛል፡፡ ለዚህ ደግሞ የሚጠቀሰው አንዱ ምክንያት የማኅበራዊ ሚዲያ አዉታሮች በጊዜና በፍጥነት ይዘትን ባለማረማቸው (absence of effective content moderation) ነው፡፡ ይህ ጽሁፍ የተዘጋጀው አዲስ ዘይቤ ሚዲያ ሸንጎ ግሎባል ከተሰኘ ውጥን ጋር በመሆን ነሀሴ 29፣ 2012 ዓ.ም. በበይነ መረብ አማካኝነት በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ለንግግር መነሻነት የቀረበ ምልከታ ነው፡፡ የዚህ…